October: Breast Cancer Awareness Month

Date: Oct 1st, 2021

Brest cancer awareness month

መስከረም 21 እስከ ጥቅምት 21 የጡት ካንሰር ግንዛቤ ወር ነው * የጡት ካንሰር ምንድን ነው? *የጡት ካንሰር በአብዛኛው ጊዜ በሴቶችን ላይ የሚከሰት በጡት ውስጥ የሚጀምር የካንሰር ዓይነት ሲሆን፣ በሴቶችን ዘንድ ከፍተኛውን የካንሰር ነክ ጉዳት ያስከትላል* የጡት ካንሰር ምልክቶች ምንድናቸው?*የተለያዩ ሰዎች የተለያዩ የጡት ካንሰር ምልክቶችን ሊያሳዩ ይችላሉ።አንዳንድ ሰዎች ምንም ምልክቶች ላይኖራቸው ይችላል፤ ሆኖም ሌሎች የሚከተሉትን የሕመም ምልክቶች ሊያሳዩ ይችላሉ፤ እነዚህም፟- በጡት ወይም በብብት ውስጥ/አካባቢ አዲስ እብጠት ፣- በጡት ወይም በጡት ጫፉ አካባቢ የቆዳ መቅላት/መብላት- ከጡት ጫፍ ፈሳሽ መውጣት፟- በጡት መጠን እና ቅርፅ ላይ ያልተለመደ ለውጥ፟- በማንኛውም የጡት አካባቢ ህመም አንዳንዶቹ ናቸው።ጥናቶች እንደሚያሳዩት ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድሉ የተለያዩ ምክንያቶች ቢሆኑም እድሜ መግፋት በሴቶች ዋነኛው ምክንያት ይይዛል። ሆኖም ግን የሚከተሉትን የተለያዩ ልምዶችን በአኗኗር ዘይቤዎ ውስጥ በማጠቃለል የጡት ካንሰር ተጋላጭነት መቀነስ ይችላሉ – *በጡት ላይ ለሚከሰቱ አዳዲስ እና ያልተለመዱ ለውጦች በወር አንድ ጊዜ በመደበኛነት ራስን መመርመር እና ለውጥ/ምልክቶች ካሉ ጤና ባለሙያን ማማከር ፟* ጤናማ ክብደትን መጠበቅ * በመደበኛነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ* አልኮል መጠጥ መጠጣትን መገደብ ጥቂቶቹ ናቸው።ከላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል ጤናዎ ወደር የሌለው ድንቅ ሃብትዎ ነው፤ ተባብረን እንጠብቀው።

October is Breast Cancer Awareness Month, an annual campaign to raise awareness about the impact of breast cancer.What is Breast Cancer?Breast cancer is a type of cancer that usually occurs in women and starts in the breast.Symptoms of Breast Cancer* New lump in the breast or underarm (armpit).* Thickening or swelling of part of the breast.* Irritation or dimpling of breast skin.* Redness or flaky skin in the nipple area or the breast.* Pulling in of the nipple or pain in the nipple area.* Nipple discharge other than breast milk, including blood.* Any change in the size or the shape of the breast.* Pain in any area of the breast. (CDC)*******************Studies show that the risk of breast cancer varies from one cause to another, but aging is a major factor; However, you can reduce your risk of breast cancer by incorporating the following different habits into your lifestyle -* Regular monthly self-examination for unusual changes in/on/around your breast and consult a health professional if there are any* Yearly checkup ፟ * Maintaining a healthy weight* Exercise regularly* Limit alcohol consumption are fewCompiled and prepared by Landmark General Hospital#breastcancer#breastcancerawareness#breastcancermonth#breastcancerwarrior#breastcancerawarenessmonth#landmarkgeneralhospital#Addis#addisababa#health#healthtips#healthcare#oncology#Cancer#chemotherapy#chemo#Ethiopia#women#womenshealth

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *