የዓለም ኤድስ ቀን
መሰናክሎችን መቋቋም፣ የኤድስ መከላከል ምላሽን ማሸጋገር በዚህ የዓለም ኤድስ ቀን፣ እ.ኤ.አ በ2030 ኤድስን ለማጥፋት ቀጣይነት ያለው የፖለቲካ ቁርጠኝነት፣ ጠንካራ ዓለም አቀፍ ትብብር እና ሰብአዊ መብትን ያማከለ አካሄድ እንዲኖር ከሚጠይቀው የዓለም ማህበረሰብ ጋር አብረን እንቆማለን። በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አሁንም ከኤችአይቪ ጋር ይኖራሉ፤ ብዙዎችም ማግለል (Stigma)፣ የአገልግሎት መቆራረጥ እና የህክምና ተደራሽነት ልዩነት ያጋጥማቸዋል። ሆኖም፣ ባለፉት […]





