Creative conceptual image of diabetes awareness with pink letters on purple background.

የስኳር ምርመራ ጥቅሎች (Diabetes Screening packages)

ጊዜዎ ወርቅ ነው – ጤናዎንም በቅልጥፍና ይመርመሩ ጊዜ ወርቅ በሆነበት በዚህ ዘመን፣ ስለ ጤናችን ለማወቅ ከአንዱ ቀጠሮ ወደ ሌላው መባዘን፣ ውጤት ለመጠበቅ ቀናትን መቁጠር እና የተበታተኑ መረጃዎችን ለማገናዘብ መጨነቅ አያስፈልግም።በተለይም እንደ ስኳር እና የልብ ህመም ያሉ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ። ለዚህ በመመርኮዝ፣ ጥራትን እና ቅልጥፍናን ያጣመሩ 3 ልዩ የስኳር ምርመራ ጥቅሎች አዘጋጅተናል።ሁሉም ጥቅሎች የቅድሚያ አገልግሎት (Priority […]

የስኳር ምርመራ ጥቅሎች (Diabetes Screening packages) Read More »