አዲሱን ዓመት በማስመልከት ላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል ከ ነሃሴ 26 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያድርግ የነበረውን የነጻ የጤና ምርመራ መርሃ ግብር በስኬት አጠናቋል። እንደነዚህ ያሉ የጤና ምርመራዎች አላማ ብዙም ምልክት ሳያሳዩ አብረው ቆይተው ሥር የሚሰዱ በሽታዎች በመኖራቸው በቅድሚያ እራስን ለማወቅ እና ተጨማሪ ጥንቃቄዎችንና እርምጃዎችን ለመውሰድ ማስቻል ነው ብለዋል፡፡
ሆስፒታላችን ላለፉት 17 ዓመታት ጥራት ያለው የሕክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም መሆኑ ይታወቃል ፡፡
#LandmarkHospital #CommunityHealth #PreventionFirst #HealthcareForAll #17YearsOfExcellence

